Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile
Adanech Abiebie

@adanechabiebie

Mayor - Addis Ababa

ID: 1072040993665499137

linkhttps://www.addismayor.gov.et/ calendar_today10-12-2018 08:11:05

3,3K Tweet

641,641K Followers

1 Following

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከምክር ቤት አባላት በርካታ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተነስተዋል። ከሰዓት በኋላ በሚኖረን ፕሮግራም ምላሽ እና ማብራሪያ እንሰጣለን ፤ከማብራሪያ ባለፈ በ2018 በተጨባጭ አቅደን የምንሰራባቸው ይሆናል። Miseensota mana maree irraa gaafilee fi yaadoliin

ከምክር ቤት አባላት በርካታ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ተነስተዋል።
 ከሰዓት በኋላ በሚኖረን ፕሮግራም ምላሽ እና ማብራሪያ እንሰጣለን ፤ከማብራሪያ ባለፈ በ2018 በተጨባጭ አቅደን የምንሰራባቸው ይሆናል።

Miseensota mana maree irraa gaafilee fi yaadoliin
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

በመትከል ማንሰራራት ! ዛሬ ጠዋት ከምክር ቤት አባላት ጋር በእንጦጦ ተራራ ላይ ችግኝ ተክለናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ Dhaabuun Bayyanachuu! Har'a ganama miseensota mana maree waliin gaara Inxooxxoo gubbatti biqiltuu dhaabneerra. Waaqni

በመትከል ማንሰራራት !
ዛሬ ጠዋት ከምክር ቤት አባላት ጋር  በእንጦጦ ተራራ ላይ ችግኝ ተክለናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

Dhaabuun Bayyanachuu! 
Har'a ganama miseensota mana maree waliin gaara Inxooxxoo gubbatti biqiltuu dhaabneerra. 
Waaqni
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ማምሻዉን የምዕራቧ ኮከብ በሆነችው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ከተማ ከወንድሜ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን የአረንጓዴ አሻራችንን አኑረናል :: በአሶሳ ከተማ "ሀለዋ የአግሮ ኢንዱስትሪ" መንደር በ60 ሄክታር ላይ ያረፈውን

ማምሻዉን  የምዕራቧ ኮከብ በሆነችው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ከተማ ከወንድሜ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን የአረንጓዴ አሻራችንን  አኑረናል ::

በአሶሳ ከተማ "ሀለዋ የአግሮ ኢንዱስትሪ" መንደር በ60 ሄክታር ላይ ያረፈውን
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብልፅግና ከዳር እስከ ዳር እስኪዳረስ እጅ ለእጅ ተያይዘን መስራታችንን እንቀጥላለን ! በዛሬው የአሶሳ ጉበኝታችን አዲሰ አበባ ላይ ከዓመት ዓመት ባህል እየሆነ የመጣውን የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ፣ የምገባ ማዕከል ማቋቋም ፣

የኢትዮጵያ ብልፅግና ከዳር እስከ ዳር እስኪዳረስ  እጅ ለእጅ ተያይዘን መስራታችንን እንቀጥላለን !

በዛሬው የአሶሳ ጉበኝታችን አዲሰ አበባ ላይ ከዓመት ዓመት ባህል እየሆነ የመጣውን የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ፣ የምገባ ማዕከል ማቋቋም ፣
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ህይወት አድን ስራ በፈጣሪም በሰዉም ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለዉ። ዛሬ ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለኩላሊት ህሙማን 20 የዲያሊሲስ ማሽን እና 10 ዘመናዊ አልጋዎችን በማቅረብ ለ180 ታካሚዎች ለ3 አመት የሚሆን

ህይወት አድን ስራ በፈጣሪም በሰዉም ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለዉ።

ዛሬ ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለኩላሊት ህሙማን  20 የዲያሊሲስ ማሽን እና 10 ዘመናዊ አልጋዎችን በማቅረብ ለ180 ታካሚዎች ለ3 አመት  የሚሆን
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊዬን ብር ገቢ በመሰብሰብ የከተማችንን የልማት ስራዎች በላቀ ደረጃ እንድንፈፅም ላስቻሉን የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእዉቅና እና የምስጋና መርሃግብር አካሄደናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ Bara

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊዬን ብር ገቢ በመሰብሰብ የከተማችንን የልማት ስራዎች በላቀ ደረጃ እንድንፈፅም ላስቻሉን የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእዉቅና እና የምስጋና መርሃግብር አካሄደናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

 Bara
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከሁሉም በላይ የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ! በ2017 በጀት ዓመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የገነባናቸዉን 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች መርቀን ለአገልግልሎት ክፍት አድርገናል። ፕሮጀክቶቹ በጥራትና ደረጃቸዉን ጠብቀዉ የተሰሩ 14 አዳዲስ ትምህር

ከሁሉም በላይ የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን !

በ2017 በጀት ዓመት ከ5.2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የገነባናቸዉን 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች መርቀን ለአገልግልሎት ክፍት አድርገናል።

ፕሮጀክቶቹ በጥራትና ደረጃቸዉን ጠብቀዉ የተሰሩ 14 አዳዲስ ትምህር
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ትውልድን መገንባት ቀዳሚው ሥራችን ነው! ዛሬ የመረቅናቸዉ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገል እና የትጋት ዉጤቶች ናቸዉ። በእርጅና ብዛት የተጎሳቀሉ ፣ግብአት ያልተሟላላቸዉ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት እንቅፋት የፈጠሩ፣ በሂደትም

ትውልድን መገንባት ቀዳሚው ሥራችን ነው!

ዛሬ የመረቅናቸዉ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገል እና የትጋት ዉጤቶች ናቸዉ።
 በእርጅና ብዛት የተጎሳቀሉ ፣ግብአት ያልተሟላላቸዉ እና ለመማር ማስተማሩ ሂደት እንቅፋት የፈጠሩ፣ በሂደትም
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ትዉልድ ላይ የምናደርገው ኢንቨስትመንት እና የምንዘራው መልካም ዘር ነገ በብዙ እጥፍ ይከፍለናል።

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ስራዎቻችን ተጨባጭ እንጂ ፕሮፓጋንዳ አይደሉም! በሁሉም በክፍለከተሞች የምርቃት ስነስረአት

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ! ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ ጀምረናል። የ2017 በጀት ዓመት ከመቼውም የበለጠ ስኬት ያስመዘገብንበት ነው ፤ የእቅድ አፈፃፀማችን 95 በመቶ ተሳክቷል።

የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን !

ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ ጀምረናል።

የ2017 በጀት ዓመት ከመቼውም የበለጠ ስኬት ያስመዘገብንበት ነው ፤ የእቅድ አፈፃፀማችን 95 በመቶ  ተሳክቷል።
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ጤናዉ የተጠበቀ ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመዉ ብልፅግና ወሳኝ ነዉ። ዛሬ ማለዳ መላዉ አመራራችን ከ2017 አመታዊ የስራ ግምገማችን እና እቅድ ዉይይት ጎን ለጎን የማስ ስፓርት አከናዉነናል ። በትጋት ወደ ስኬት! ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን

ጤናዉ የተጠበቀ ፣ አካሉ የዳበረ አመራር ለምናልመዉ ብልፅግና ወሳኝ ነዉ።

 ዛሬ ማለዳ  መላዉ አመራራችን  ከ2017 አመታዊ የስራ ግምገማችን እና እቅድ ዉይይት ጎን ለጎን የማስ ስፓርት አከናዉነናል ።
በትጋት ወደ ስኬት!
ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

አብረን አቀድን ፣ አብረን ሰርተን፣ አብረን ውጤት አምጥተናል ! ባለፉት ቀናት ስናካሂድ የነበረው የከተማችን የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አጠናቅቀናል። በግምገማችንም የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶችን

አብረን አቀድን ፣ አብረን ሰርተን፣ አብረን ውጤት አምጥተናል ! 

ባለፉት ቀናት ስናካሂድ የነበረው የከተማችን የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት አጠናቅቀናል። 
በግምገማችንም የተመዘገቡ  አበረታች ውጤቶችን
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከሁሉም በላይ ማከናወንን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቢሮዎች፣ ተቋማት፣ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች እውቅናና ሽልማት አበርክተናል። በዚሁም

ከሁሉም በላይ ማከናወንን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቢሮዎች፣ ተቋማት፣ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች እውቅናና ሽልማት አበርክተናል። 
በዚሁም
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ከተማችንን የምንሰራት ፣ ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው ! በ2017 በጀት ዓመት ከገነባናቸዉ 28 የጤና ፕሮጀክቶች መካከል 22 ያህሉን በዛሬው እለት አስመርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ። በሁሉም ክፍለ ከተሞች

ከተማችንን የምንሰራት ፣ ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት  ነው !

በ2017 በጀት ዓመት ከገነባናቸዉ 28 የጤና ፕሮጀክቶች  መካከል 22 ያህሉን በዛሬው እለት አስመርቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ።
በሁሉም ክፍለ ከተሞች
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

የ 4 ቢሊዮን ብር በጀት ወጪ የተደረገባቸዉ 22 የጤና ተቋማት ምርቃት መርሃግብር። Sagantaa eebbaa dhaabbilee fayyaa 22 baajatni birrii biliyoona 4 baasii itti ta'ee ijaarame.

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ለከተማችን ነዋሪዎች ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ የመስጠት፣ በቅንነት፣ በትጋት እና በታማኝነት የማገልገል ዉጤቶች። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ Gaafilee jiraattota magaalaa keenyaaf deebii qabatamaa deebisuun bu'aawwan gaarummaan,ciminaan fi

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የህፃናትን የፈጠራ እና የማሰላሰል አቅም የሚጨምሩ በጨዋታ መልክ ለማስተማር የሚያግዙ በርካታ መጫወቻዎች ከሎጎ ፋዉንዴሽን በክሊቲን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ በኩል ተበርክቶልናል ። በከተማችን የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ፕሮግራምን ዋነኛ

ዛሬ የህፃናትን የፈጠራ እና የማሰላሰል አቅም የሚጨምሩ በጨዋታ መልክ ለማስተማር  የሚያግዙ በርካታ  መጫወቻዎች ከሎጎ ፋዉንዴሽን በክሊቲን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ በኩል ተበርክቶልናል ።

በከተማችን የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ፕሮግራምን ዋነኛ
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

#AddisAbaba , the political capital of Africa and the third-largest diplomatic hub in the world, will host the Second UN Food Systems Summit +4 (#UNFSS+4) from July 27 to 29, 2025. On behalf of the City Administration and the entire residents of Addis Ababa, I would like to

#AddisAbaba , the political capital of Africa and the third-largest diplomatic hub in the world, will host the Second UN Food Systems Summit +4 (#UNFSS+4) from July 27 to 29, 2025.
On behalf of the City Administration and the entire residents of Addis Ababa, I would like to
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Since the first Food Systems Summit in 2021, Ethiopia launched a comprehensive Roadmap for Food Systems Transformation. This roadmap is a key part of our economic transformation, supported by macroeconomic reforms, the Homegrown Economic Reform agenda, and improved business