Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ

@addiszeybe

Discover #Ethiopia’s exquisite urban culture, History, updated #news, and more.

ID: 978739793944371200

linkhttp://addiszeybe.com/ calendar_today27-03-2018 21:05:25

8,8K Tweet

27,27K Followers

39 Following

Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

#updates የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮቹ በድጋሜ ታስረው ወደ ቀዳማይ ወያነ ማረሚያ ቤት ተወሰዱ በትግራይ ክልል ከነገ ጀምሮ በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ሳቢያ ዛሬ ረፋድ ላይ ታስረው ከሰዓታት እስር በኋላ የተፈቱት የሳልሳይ ወያነ ሊቀ መንበር ሃያሉ

Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

Opposition Parties' Officials and Supporters Arrested Amid #Tigray Interim Administration Protest | article – Addis Zeybe addiszeybe.com/featured/addis…

Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

የዓረና ፓርቲ ሊቀ መንበር ዓምዶም ገብረስላሴን ጨምሮ ዛሬ ብቻ ከ20 በላይ ሰዎች ታሰሩ ጳጉሜን 2፤ 2015 ዓ.ም. (አዲስ ዘይቤ፤ አዲስ አበባ) በትግራይ ክልል 'ጥምረት ለስር ነቀል ለውጥ” በሚል የተሰባሰቡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬ እለት

የዓረና ፓርቲ ሊቀ መንበር ዓምዶም ገብረስላሴን ጨምሮ ዛሬ ብቻ ከ20 በላይ ሰዎች ታሰሩ

ጳጉሜን 2፤ 2015 ዓ.ም.

(አዲስ ዘይቤ፤ አዲስ አበባ) በትግራይ ክልል 'ጥምረት ለስር ነቀል ለውጥ” በሚል የተሰባሰቡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዛሬ እለት
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

የሐረሪ ክልል ፖሊስ በከተማው የደረሰውን የእሳት አደጋ መነሻና ኪሳራ እያጣራሁ ነው አለ ጳጉሜን 2፤ 2015 ዓ.ም. (አዲስ ዘይቤ፤ አዲስ አበባ) በሐረሪ ክልል በተለምዶ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ለጳግሜ 2 ቀን 2015 ዓ.ም አጥቢያ ከለሊቱ 10:00 ሰአት

የሐረሪ ክልል ፖሊስ በከተማው የደረሰውን የእሳት አደጋ መነሻና ኪሳራ እያጣራሁ ነው አለ

ጳጉሜን 2፤ 2015 ዓ.ም. 

(አዲስ ዘይቤ፤ አዲስ አበባ) በሐረሪ ክልል በተለምዶ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ለጳግሜ 2 ቀን 2015 ዓ.ም አጥቢያ ከለሊቱ 10:00 ሰአት
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

Exciting news: An Ethiopian-born cognitive scientist, Abeba Birhane, Abeba Birhane is being recognized as one of TIME's 100 most influential individuals in artificial intelligence for her groundbreaking work in auditing datasets. Her efforts are bringing much-needed transparency and

Exciting news: An Ethiopian-born cognitive scientist, Abeba Birhane, <a href="/Abebab/">Abeba Birhane</a> is being recognized as one of TIME's 100 most influential individuals in artificial intelligence for her groundbreaking work in auditing datasets. Her efforts are bringing much-needed transparency and
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

በመቀሌ የተቃውሞ ሰልፍ ከ120 በላይ ሰዎች ሲታሰሩ በርካቶች በፖሊስ እንደተደበድቡ እና የታሰሩት የሶስቱ ፓርቲዎች ሊቃነመናብርት ካደሩብት ተወስደው የደረሱበት አልታወቀም ተብሏል። የአዲስ ዘይቤ ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ am.addiszeybe.com/featured/addis…...

በመቀሌ የተቃውሞ ሰልፍ ከ120 በላይ ሰዎች ሲታሰሩ በርካቶች በፖሊስ እንደተደበድቡ እና የታሰሩት የሶስቱ ፓርቲዎች ሊቃነመናብርት ካደሩብት ተወስደው የደረሱበት አልታወቀም ተብሏል። 
የአዲስ ዘይቤ ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ am.addiszeybe.com/featured/addis…...
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

🚫 አጎአን ጨምሮ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ለአንድ ዓመት አራዘመ። የአሜሪካ መንግስት በትግራዩ ጦርነት ሳቢያ በኢትዮጵያ የጣለችው ማዕቀብ አሁንም አሳሳቢ የደህንነት ሁኔታዎች በመኖራቸው ለቀጣይ አንድ ዓመት እንዲራዘም

🚫 አጎአን ጨምሮ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ለአንድ ዓመት አራዘመ።

የአሜሪካ መንግስት በትግራዩ ጦርነት ሳቢያ በኢትዮጵያ የጣለችው ማዕቀብ አሁንም አሳሳቢ የደህንነት ሁኔታዎች በመኖራቸው ለቀጣይ አንድ ዓመት እንዲራዘም
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

🎤 የአማራ ክልል አደረጃጀት አዲስ መዋቀርን ተከትሎ በርዕሰ መስተዳደሩ የተሾሙ አዳዲስ የዞን ዋና እና ምክትል አስተዳዳሪዎች

🎤 የአማራ ክልል አደረጃጀት አዲስ መዋቀርን ተከትሎ በርዕሰ መስተዳደሩ የተሾሙ አዳዲስ የዞን ዋና እና ምክትል አስተዳዳሪዎች
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

The G20 Member countries have agreed to grant permanent membership status to the African Union, recognizing the need to make the group more representative and inclusive of the global community.

💐እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌻🌼 🌼መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ🌻

💐እንኳን ለ 2016 አዲስ ዓመት 
በሰላም አደረሳችሁ! 🌻🌼
  🌼መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ🌻
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

📢 Just released! The Ethiopian Human Rights Commission's Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ annual report sheds light on critical social and economic rights challenges in #Ethiopia. Discover the key findings of the ended Ethiopian year and the call for urgent action. Read the full article here!

📢 Just released! The Ethiopian Human Rights Commission's <a href="/EthioHRC/">Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ</a> annual report sheds light on critical social and economic rights challenges in #Ethiopia. Discover the key findings of the ended Ethiopian year and the call for urgent action. Read the full article here!
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

Exciting News! 🌟 The #Gedeo Cultural Landscape in #Ethiopia 🇪🇹 has earned a well-deserved spot on the prestigious UNESCO 🏛️ #Education #Sciences #Culture 🇺🇳 #WorldHeritage List. A momentous recognition of our rich cultural heritage! 👏🌍 #EthiopianHeritage #CulturalLandmark

Exciting News! 🌟 The #Gedeo Cultural Landscape in #Ethiopia 🇪🇹 has earned a well-deserved spot on the prestigious <a href="/UNESCO/">UNESCO 🏛️ #Education #Sciences #Culture 🇺🇳</a> #WorldHeritage List. A momentous recognition of our rich cultural heritage! 👏🌍 #EthiopianHeritage #CulturalLandmark
Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በ'ዘላቂ የልማት ግቦች'  ከተያዙ እቅዶች እስካሁን 15 በመቶ የሚሆነው ብቻ መሳካቱን ገልፀው ግጭቶች፣ ረሀብ እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች አሁንም ችላ መባላቸውን አሳስበዋል።

📻 የጦር እና በሰብዓዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች እንዳይመረመሩ የኢትዮጵያ መንግስት ጫና እያደረገ መሆኑን ተመድ አስታወቀ ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ:👇am.addiszeybe.com/featured/addis…

Addis Zeybe - አዲስ ዘይቤ (@addiszeybe) 's Twitter Profile Photo

የመንግሥት ኃይሎች በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙት የጅምላ ግድያና የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ሲሉ አምስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጠየቁ መስከረም 10፤ 2016 ዓ.ም. (አዲስ ዘይቤ፤አዲስ አበባ) አምስት የተፎካካሪ ፓርቲዎች ዛሬ ባወጡት ወቅታዊ

የመንግሥት ኃይሎች በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚፈጽሙት የጅምላ ግድያና የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ሲሉ አምስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጠየቁ

መስከረም 10፤ 2016 ዓ.ም. 
(አዲስ ዘይቤ፤አዲስ አበባ) አምስት የተፎካካሪ ፓርቲዎች ዛሬ ባወጡት ወቅታዊ
Judd Devermont (@jdevermont) 's Twitter Profile Photo

On this day in 1963, President Kennedy hosted Ethiopian Emperor Haile Selassie. Kennedy praised the Emperor's "memorable and distinctive appearance before the League of Nations in the mid-thirties which so stirred the conscience of the world."