Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile
Dashen Bank

@bankdashen

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.

ID: 1141009344475144193

linkhttp://www.dashenbanksc.com calendar_today18-06-2019 15:46:41

2,2K Tweet

4,4K Followers

0 Following

Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ተጨማሪ የ𝟏𝟐 ብር ጉርሻ! ዳሸን ባንክ እስከ ጥቅምት 8 ፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በዓላትን በማስመለከት ለደንበኞቻችን በዓለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ ኦፕሬተሮች እና በካሽ ጎ ከውጪ አገራት ገንዘብ ሲቀበሉ እንዲሁም በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ላይ

ተጨማሪ የ𝟏𝟐 ብር ጉርሻ!

ዳሸን ባንክ እስከ ጥቅምት 8 ፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በዓላትን በማስመለከት ለደንበኞቻችን በዓለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ ኦፕሬተሮች እና በካሽ ጎ ከውጪ አገራት ገንዘብ ሲቀበሉ እንዲሁም በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ላይ
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ያሉበት ድረስ በነጻ! ባንካችን በዓልን አስመልክቶ ከ 1,000 ብር በላይ በዳሸን ሱፐር አፕ- ዳሸን ገበያ ግብይት ሲፈጽሙ ባሉበት ስፍራ የማድረሱን ወጪ እኛ እንሸፍናለን። አሁኑኑ የበዓል ሸመታዎን በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በመፈጸም ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን! ራዕያችን ዕውን የሆነበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቆ ዛሬ በይፋ ይመረቃል። እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን። መልካም አዲስ ዓመት። #GERD #Ethiopia #DashenBank #ItsMyDam #ኢትዮጵያ

እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!

ራዕያችን ዕውን የሆነበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቆ ዛሬ በይፋ ይመረቃል።

እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን።

መልካም አዲስ ዓመት።

#GERD #Ethiopia #DashenBank #ItsMyDam  #ኢትዮጵያ
European Investment Bank (@eib) 's Twitter Profile Photo

#EIBGlobal partners with Zemen, Dashen & Hibret Banks to unlock Climate Finance in Ethiopia. Under the Greening Financial Systems Programme, the banks will expand green lending, manage climate risks & back Ethiopia’s net-zero 2050 goal. 👉go.eib.org/Ethiopia_EIB #ACS2

#EIBGlobal partners with Zemen, Dashen & Hibret Banks to unlock Climate Finance in Ethiopia.

Under the Greening Financial Systems Programme, the banks will expand green lending, manage climate risks & back Ethiopia’s net-zero 2050 goal.

👉go.eib.org/Ethiopia_EIB

#ACS2
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ለ2018 አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያውን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን የምስራች ይዘን መጥተናል ! በጊፍት ኢትዮጵያ  GiftEthiopia.com ከውጪ ሃገራት በቀጥታ ስጦታ መላክ ተጀምሯል! ከውጪ ሃገር ለወዳጅ ዘመድዎ በአይነት እና በጥሬ ገንዘብ ስጦታ ማበርከት

ለ2018 አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያውን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን የምስራች ይዘን መጥተናል !

በጊፍት ኢትዮጵያ  GiftEthiopia.com ከውጪ ሃገራት በቀጥታ ስጦታ መላክ ተጀምሯል!

ከውጪ ሃገር ለወዳጅ ዘመድዎ በአይነት እና በጥሬ ገንዘብ ስጦታ ማበርከት
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

በዳሸን ገበያ🌼 የበዓል ቅናሽ ይንበሻበሹ! ከ 10% እስከ 50% ድረስ የአዲስ ዓመት ቅናሽ የተደረገባቸውን እነዚህን ምርቶች አሁኑኑ በዳሸን ሱፐር አፕ ላይ በመግዛት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። 🤩ከ1000 ብር ጀምሮ ሲገበያዩ ባሉበት የማድረስ (delivery)

በዳሸን ገበያ🌼 የበዓል ቅናሽ ይንበሻበሹ!

ከ 10% እስከ 50% ድረስ የአዲስ ዓመት ቅናሽ የተደረገባቸውን እነዚህን ምርቶች አሁኑኑ በዳሸን ሱፐር አፕ ላይ  በመግዛት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። 

🤩ከ1000 ብር ጀምሮ ሲገበያዩ ባሉበት የማድረስ (delivery)
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

በዳሸን ገበያ ሸመታዎን ያጧጡፉ! በዳሸን ሱፐር አፕ ዳሸን ገበያ ላይ ያለምንም እንግልት ከ 1000 ብር ጀምሮ ሲገበያዩ በነፃ ቤትዎ ድረስ እናደርሳልን፣ እንዲሁም በብዛት ለሚገበያዩ ደንበኞች ሙሉ ቅርጫ፣ በግ ፣ ዶሮ አንዲሁም ልዩ ልዩ የበዓል ሽልማቶች

በዳሸን ገበያ ሸመታዎን ያጧጡፉ!

በዳሸን ሱፐር አፕ ዳሸን ገበያ ላይ ያለምንም እንግልት ከ 1000 ብር ጀምሮ ሲገበያዩ በነፃ ቤትዎ ድረስ እናደርሳልን፣ እንዲሁም በብዛት ለሚገበያዩ ደንበኞች ሙሉ ቅርጫ፣ በግ ፣ ዶሮ አንዲሁም ልዩ ልዩ የበዓል ሽልማቶች
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! #EthiopianNewYear #NewYear #Holiday #Celebration #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

መልካም አዲስ ዓመት! እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል። #NewYear #NewYear2018 #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DasheBank

መልካም አዲስ ዓመት!

እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

#NewYear  #NewYear2018  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ  #DasheBank
IFC (@ifc_org) 's Twitter Profile Photo

With support from IFC, @bankdashen is providing trade guarantees that connect Ethiopian businesses to their suppliers, keeping local factories busy and communities earning. Learn more: wrld.bg/BQJj50WULb5

With support from IFC, @bankdashen is providing trade guarantees that connect Ethiopian businesses to their suppliers, keeping local factories busy and communities earning.

Learn more: wrld.bg/BQJj50WULb5
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

አራተኛ ዙር ተሸላሚያችን! የዳሸን ባንክ ማስተርካርድን በመጠቀም ከፍተኛ ግብይት ለፈጸሙት ደንበኛችን ወ/ሮ ፍሬዘውድ ደርጉ ሽልማታቸውን አበርክተናል፡፡ አሁንም በርካታ ሽልማቶች ለእርስዎ ስለተዘጋጁ የዳሸን ባንክ ማስተርካርድን በመጠቀም ከ100

አራተኛ ዙር ተሸላሚያችን!

የዳሸን ባንክ ማስተርካርድን በመጠቀም ከፍተኛ ግብይት ለፈጸሙት ደንበኛችን ወ/ሮ ፍሬዘውድ ደርጉ ሽልማታቸውን አበርክተናል፡፡ 

አሁንም በርካታ ሽልማቶች ለእርስዎ ስለተዘጋጁ የዳሸን ባንክ ማስተርካርድን በመጠቀም ከ100
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ንግድሽ ምን ጎደለው? የመስመር ፋይናንሲንግ ተጠቅመሽ የጎደለሽን በመሙላት ንግድሽን አቀላጥፊ፡፡ እንዲሁም የአንድ ጊዜ ፋይናንሲንግ አለመሆኑን ተረድተሽ ከባንካችን ጋር የጠበቀ ግንኙነት መስርቺ፡፡ #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ

ንግድሽ ምን ጎደለው?

የመስመር ፋይናንሲንግ ተጠቅመሽ የጎደለሽን በመሙላት ንግድሽን አቀላጥፊ፡፡ እንዲሁም የአንድ ጊዜ ፋይናንሲንግ አለመሆኑን ተረድተሽ ከባንካችን ጋር የጠበቀ ግንኙነት መስርቺ፡፡

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ባሻገር 12 ብር ጉርሻ! ዳሸን ባንክ እንኳን ለአዲስ ዓመት  አደረስዎ እያለ ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎትን ገንዘብ በካሽ ጎ ዳሸን ባንክ በኩል ከ900 በላይ ከሆኑት የባንካችን ቅርንጫፎች ከተወዳዳሪ የውጭ ምንዛሬ በተጨማሪ

ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ባሻገር 12 ብር ጉርሻ! 

ዳሸን ባንክ እንኳን ለአዲስ ዓመት  አደረስዎ እያለ ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎትን ገንዘብ በካሽ ጎ ዳሸን ባንክ በኩል ከ900 በላይ ከሆኑት የባንካችን ቅርንጫፎች ከተወዳዳሪ የውጭ ምንዛሬ በተጨማሪ
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

በነጻ እናደርሳለን! በዳሸን ሱፐር አፕ ከዳሸን ገበያ ከ1,000 ብር በላይ ሲገበያዩ ባሉበት የማድረሱን ወጪ እኛ እንሸፍናለን። ከዚህም ባሻገር በብዛት ለሚገበያዩ ደንበኞች ልዩ ልዩ የበዓል ሽልማቶችን አዘጋጅተናል፡፡ ደንብ እና ግዴታዎች ተፈጻሚነት

Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ዳሸን ባንክ የፀሐይ ኃይልን መጠቀም የሚያስችሉ የሶላር ፓኔል ገጠማ አስጀመረ •  ባንኩ ለአካባቢ ጥበቃ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን ይቀጥላል ዳሸን ባንክ የፀሐይ ኃይልን መጠቀም የሚያስችሉ ሶላር ፓኔል በዋናው መስሪያ ቤትና ቅርንጫፎች ጣሪያ ላይ

ዳሸን ባንክ የፀሐይ ኃይልን መጠቀም የሚያስችሉ የሶላር ፓኔል ገጠማ አስጀመረ 

•  ባንኩ ለአካባቢ ጥበቃ ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን ይቀጥላል 

ዳሸን ባንክ የፀሐይ ኃይልን መጠቀም የሚያስችሉ ሶላር ፓኔል በዋናው መስሪያ ቤትና ቅርንጫፎች ጣሪያ ላይ
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

Congratulations to MIDROC Investment Group! 🎉 We extend our heartfelt congratulations to MIDROC Investment Group on the celebration of their Annual Family Day and for the remarkable achievements recorded in the last fiscal year. Your incredible success and meaningful

Congratulations to MIDROC Investment Group! 🎉 

We extend our heartfelt congratulations to MIDROC Investment Group on the celebration of their Annual Family Day and for the remarkable achievements recorded in the last fiscal year. Your incredible success and meaningful
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ከ5 እስከ 50 ፐርሰንት ቅናሽ ያደረጉ ሱቆችን አናስተዋውቃችሁ። 1, ሙሀኒ ቸኮሌት 2, ሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ 3, ሜትሮ ፒኢልሲ  4, ማያ ባልትና 5, ቶሞካ ኮፊ እና ሌሎችም ታላቅ የበዓል ቅናሽ

Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለደንበኞች የላቀ አገልግሎት ሳምንት አደረሳችሁ፡፡ #ኢትዮጵያ #DashenBank #customer #serivce #week #Ethiopia #bank

እንኳን ለደንበኞች የላቀ አገልግሎት ሳምንት አደረሳችሁ፡፡

#ኢትዮጵያ #DashenBank #customer #serivce #week #Ethiopia #bank
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

ዳሸን ባንክ የደንበኞች ሣምንትን እያከበረ ይገኛል ዳሸን ባንክ የደንበኞች ሣምንትን ከዛሬ መስከረም 5-18/2018 ዓ.ም በሁሉም ቅርንጫፎቹ በድምቀት ያከብራል፡፡ ባንኩ ለክቡራን ደንበኞቹ ዕውቅና ለመስጠት በማለም ነው የደንበኞች ሣምንት እያከበረ

ዳሸን ባንክ የደንበኞች ሣምንትን እያከበረ ይገኛል

ዳሸን ባንክ የደንበኞች ሣምንትን ከዛሬ መስከረም 5-18/2018 ዓ.ም በሁሉም ቅርንጫፎቹ በድምቀት ያከብራል፡፡

ባንኩ ለክቡራን ደንበኞቹ ዕውቅና ለመስጠት በማለም ነው የደንበኞች ሣምንት እያከበረ
Dashen Bank (@bankdashen) 's Twitter Profile Photo

የደንበኞች ሳምንት በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል። በተለያዩ ስፍራዎች የተከናወኑትን ጉብኝቶች የሚያስቃኙትን ምስሎች እየጋበዝን በቀጣይ ተከታታይ ዘገባዎችን እንደምናቀርብ ለመግለጽ እንወዳለን።