EEU Ethiopia (@eeuethiopia) 's Twitter Profile
EEU Ethiopia

@eeuethiopia

Official Twitter profile of Ethiopian Electric Utility #EEU #EthiopianElectricUtility #ኢኤአ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት @EEUEthiopia.

ID: 925646458778472448

linkhttp://www.eeu.gov.et calendar_today01-11-2017 08:51:28

1,1K Tweet

8,8K Followers

0 Following

EEU Ethiopia (@eeuethiopia) 's Twitter Profile Photo

ውድ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞቻችን እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ እያልን በበዓላትወቅት የቅድመ ክፍያ (ካርድ )አገልግሎት የሚሰጥባቸው ማዕከላት አድራሻ ለማግኘት ማስፈንጠሪውን ይጫኑ!! ethiopianelectricutility.gov.et/contents/prepa…

ውድ #የድህረ_ክፍያ ደንበኛችን ወርሃዊ የቆጣሪ ንባብ እየተወሰደ መሆኑን ያረጋግጡ! የቆጣሪ ንባብ ካልተወሰደ ለተጨማሪ ውዝፍ እዳ የሚዳርግ በመሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ንባብ መወሰዱን ያረጋግጡ፤

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!! ክብርና ምስጋና ውድ የሕይወት ዋጋ ከፍለው አገር ላቆዩልን አርበኞች!! #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!!  ክብርና ምስጋና ውድ የሕይወት ዋጋ ከፍለው አገር ላቆዩልን አርበኞች!!

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
EEU Ethiopia (@eeuethiopia) 's Twitter Profile Photo

የፕሮግራም ጥቆማ ********* ተቋማችን መረጃ ተደራሽ ከሚያደርግባቸው መንገዶች አንዱ ቋሚ የሬዲዮ ፕሮግራም ሲሆን፣ ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:30 - 3:00 የሚተላለፈውን የሬዲዮ ፕሮግራም በፋና ኤፍ ኤም 98.1 እንድትከታተሉት እንጋብዛለን።

የፕሮግራም ጥቆማ
*********
ተቋማችን መረጃ  ተደራሽ ከሚያደርግባቸው መንገዶች አንዱ ቋሚ የሬዲዮ ፕሮግራም ሲሆን፣ ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:30 - 3:00 የሚተላለፈውን የሬዲዮ ፕሮግራም   በፋና ኤፍ ኤም 98.1 እንድትከታተሉት እንጋብዛለን።
EEU Ethiopia (@eeuethiopia) 's Twitter Profile Photo

ውድ ደንበኞችን ተቋማችን ከስነ-ምግባር ጥሰቶች ጋር የሚገናኙ ችግሮችን ሪፖርት ለማድረግ የጥቆማ ማቅረቢያ መተግበሪያን eeuethics.et" ብላችሁ በመግባት እና በማውረድ አልያም እዛው ላይ ጥቆማቸውን ሞልታችሁ መላክ ትችላላችሁ፡፡

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያን በቀላሉ፣ የትም ሳይሄዱ ባሉበት ሆነው ከዚህ በፊት በሚከፍሉበት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ካሻዎ በቴሌ ብር፣ በሲቢኢ ብር፣ በሞባይል ባንኪንግ፣ በአዋሽ ብር ፕሮ ፣ በኤም ፔሳ እና በኮፔይ ኢ-ብር ይፈፅሙ፡፡

አዲስ የተከፈቱ የቅድመ ክፍያ (ካርድ) አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ➡️በቀድሞው ዋና መስሪያ ቤት ግቢ፣ ➡️ ቦሌ ሚካኤል ላይኛው ኮንዶሚንየም ፣ ➡️ አቃቂ ታክሲ ተራ ጤና ጣቢያ ፊትለፊት፣ ➡️ እራስ ደስታ እየሩሳለም ሆቴል፣ ➡️ ለቡ መድኃኔዓለም ፊት ለፊት

አዲስ የተከፈቱ የቅድመ ክፍያ (ካርድ) አገልግሎት መስጫ ማዕከላት
➡️በቀድሞው ዋና መስሪያ ቤት ግቢ፣
➡️ ቦሌ ሚካኤል ላይኛው ኮንዶሚንየም ፣
➡️ አቃቂ ታክሲ ተራ ጤና ጣቢያ ፊትለፊት፣ 
➡️  እራስ ደስታ እየሩሳለም ሆቴል፣ 
➡️ ለቡ መድኃኔዓለም ፊት ለፊት
EEU Ethiopia (@eeuethiopia) 's Twitter Profile Photo

ውድ የድህረ ክፍያ ተጠቀሚ ደንበኞቻችን ባሉበት ሆነው ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብዎን በቀላሉ በቴሌ ብር፣ በሲቢኢ ብር፣ በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በአዋሽ ብር ፕሮ አማካኝነት ከዚህ በፊት በሚከፍሉበት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ይፈፅሙ፡፡