Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ

@ethmediaauth

Media Regulation, Capacity Building and Policy Making

ID: 1384076641349947396

linkhttp://www.ema.gov.et calendar_today19-04-2021 09:29:51

1,1K Tweet

9,9K Followers

17 Following

Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

ማንኛውም ሃይማኖት ተኮር ፕሮግራም በሃይማኖት ተከታዮች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት ማነሳሳት፣ የሌሎችን ሃይማኖት ወይም እምነት ማንኳሰስ፣ ወይም በሃይማኖቶች ተከታዮች መካከል አለመቻቻል እንዲፈጠር መቀስቀስ የለበትም፡፡

የማኅበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፍቃድ ለማኅበረሰቡ ጠቀሜታ ያላቸውና ማኅበረሰቡን መሠረት ያደረጉ አስፈላጊ መረጃዎችንና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የማኅበረሰቡን የመረጃ አጠቃቀም ባህልና እውቀት የማዳበር ግዴታ አለባቸዉ፡፡

የሥርጭት አገልግሎት ሲጀምርና ሲቋረጥ ፤ የመርሀ ግብርና የሥርጭት ሰዓት ለውጥ ሲያደርግ፤ የጣቢያው ሥም፣ ምልክትና አድራሻ ላይ ለውጥ ሲያደርግ፤ የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ወይም የፕሮግራም ኃላፊ ላይ ለውጥ ሲያደርግ ለባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይገባል፡፡

የሥርጭት አገልግሎት ሲጀምርና ሲቋረጥ ፤
የመርሀ ግብርና የሥርጭት ሰዓት ለውጥ ሲያደርግ፤
የጣቢያው ሥም፣ ምልክትና አድራሻ ላይ ለውጥ ሲያደርግ፤
የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ወይም የፕሮግራም ኃላፊ ላይ ለውጥ ሲያደርግ ለባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይገባል፡፡
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

መገናኛ ብዙሃን ኃላፊነት በተሞላው ሁኔታ ሙያው በሚያስፈልገው ብቃትና በከፍተኛ ሥነ ምግባር ተግባራቸውን እንዲያከናውኑና የተለያየ አመለካከቶች የሚንጸባረቁበት ምህዳር በመፍጠር ለሀሳብ ልውውጥ መጎልበት አስተዋፅኦ ማድረግ አለባቸው፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) ከስፑትኒክ ዜና አውታር የአፍሪካ ተወካይ ዳይሬክተር ቪክቶሪያ ቡዳኖቫ ጋር በትብብር በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል።

Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

መገናኛ ብዙኃን የህዝብን የመረጃ ባለቤትነት ያረጋገጡ፣ ዋነኛ ትኩረቱም ዜጎችን የማገልገል፣ ዲሞክራሲ እንዲጠናከርና እንዲዳብር ለማድረግ የሚያስችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በቀጣይ ሊሰራቸው  ባቀዳቸው  ስትራቴጅክ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል።

መገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡

Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

ማንኛውም ሰው የሐሰት መረጃን በአደባባይ ስብሰባዎች በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በፅሁፍ፣ በምስል፣ በድምፅ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ ተግባር ነው፡፡

መገናኛ ብዙኃንን የጋራ ዕሴቶቻችንን በሚያጎለብቱበት መንገድ እንጂ በሚንዱ መልኩ መጠቀም አይገባም! #ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት #የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል

መገናኛ ብዙኃንን የጋራ ዕሴቶቻችንን በሚያጎለብቱበት መንገድ እንጂ በሚንዱ መልኩ መጠቀም አይገባም!

#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የቤተሰብን፣የአካባቢን ብሎም የሀገርን ልማት የሚጎዳ እና ለትዉልድ የማይበጅ አስከፊ ተግባር ነዉ! በመሆኑም የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩትን በማጋለጥ የበኩላችንን እንወጣ!

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የቤተሰብን፣የአካባቢን ብሎም  የሀገርን ልማት የሚጎዳ እና ለትዉልድ የማይበጅ አስከፊ ተግባር ነዉ!

በመሆኑም የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩትን በማጋለጥ የበኩላችንን እንወጣ!
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ለማህበረሰቡ ጠቀሜታ ያላቸውና ማህበረሰቡን መሰረት ያደረጉ አስፈላጊ መረጃዎችን በማዘጋጀት የማህበረሰቡን የመረጃ አጠቃቀም ባህል የማዳበር ግዴታ አለባቸው። #ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት

የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ለማህበረሰቡ ጠቀሜታ ያላቸውና ማህበረሰቡን መሰረት ያደረጉ አስፈላጊ መረጃዎችን በማዘጋጀት የማህበረሰቡን የመረጃ አጠቃቀም ባህል የማዳበር ግዴታ አለባቸው።

#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ በቃል፣ በጽሑፍ፣ በምሥልና ሥዕል፣ በቅርጻ ቅርጽ እና በሌሎች ተመሳሳይ መንገዶች ሊተላለፍ ይችላልና የምናስተላልፋቸውን መልዕክቶች በኃላፊነትና በጥንቃቄ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡

የብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ቆይታ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ የሬዲዮ ሞገድን በመጠቀም የሚሰራጭ የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ፡-

የብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ቆይታ

ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ የሬዲዮ ሞገድን በመጠቀም የሚሰራጭ የሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ፍቃድ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ፡-
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ለማህበራዊ ስምረት፣ለፖለቲካ መረጋጋት፣ ለሀገራዊ አንድነት፣ ለሰብዓዊ ክብር፣ ለብዝኃነትና ለእኩልነት ጠንቅ ነው፡፡ በመሆኑም ይህን አስከፊ ተግባር ለመከላከልና ለመቆጣጠር ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተወካይ ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30/2017 ዓ/ም፤ (Ethiopian Media Authority)

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተወካይ ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30/2017 ዓ/ም፤ (Ethiopian Media Authority)
Ethiopian Media Authority - ኢመብባ (@ethmediaauth) 's Twitter Profile Photo

የመገናኛ ብዙኃን ዋና ዋና ሚናዎች፡- • ለሕዝቡ መረጃ መስጠት፣ ማስተማር፣ ማሳወቅና ማዝናናት • የዜጎችን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ትስስር ማጠናከር • የሕዝቦችን ቋንቋ፣ ባህልና ዕሴት ማስተዋወቅ

የመገናኛ ብዙኃን ዋና ዋና ሚናዎች፡-

•  ለሕዝቡ መረጃ መስጠት፣ ማስተማር፣ ማሳወቅና ማዝናናት
•  የዜጎችን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ትስስር ማጠናከር
•  የሕዝቦችን ቋንቋ፣ ባህልና ዕሴት ማስተዋወቅ