Ethiopian Higher Edu Institutions Student's Union (@ethiostuunion) 's Twitter Profile
Ethiopian Higher Edu Institutions Student's Union

@ethiostuunion

This is official Ethiopian Higher Education Institutions Student's Union twitter account since 2020.

ID: 1287389834978430982

linkhttp://www.moshe.gov.et calendar_today26-07-2020 14:10:59

43 Tweet

240 Followers

50 Following

MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የመምህራን መኖሪያ፣ የህጻናት ማቆያ እና የጋራ መጠቀሚያ ህንጻዎች ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። facebook.com/19583963678001…

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የመምህራን መኖሪያ፣ የህጻናት ማቆያ እና የጋራ መጠቀሚያ ህንጻዎች ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
facebook.com/19583963678001…
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነትን ከማስፋት አንፃር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ moshe.gov.et/viewNews/234

የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነትን ከማስፋት አንፃር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ተገለፀ፡፡
moshe.gov.et/viewNews/234
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ማስታወቂያ ለመላው የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ማህበረሰብ: moshe.gov.et/viewNews/235

ማስታወቂያ
ለመላው የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ማህበረሰብ:
moshe.gov.et/viewNews/235
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት መቀሌ ዩኒቨርስቲን በፕሬዘዳንትነት ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል ሆኖም በተለመደው የዪኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ምልመላና ስምሪት መመሪያ መሠረት የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ በመሆኑ በክብር መሰናበታቸውን እንገልፃለን 1/2

ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወት መቀሌ ዩኒቨርስቲን በፕሬዘዳንትነት ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል
ሆኖም በተለመደው የዪኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራር ምልመላና ስምሪት መመሪያ መሠረት የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ በመሆኑ በክብር መሰናበታቸውን እንገልፃለን 1/2
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ኮቮድ 19ኝን ለመከላከል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ አውደርዕይ በጅማ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ተከፈተ። facebook.com/19583963678001…

ኮቮድ 19ኝን ለመከላከል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ አውደርዕይ በጅማ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ተከፈተ።
facebook.com/19583963678001…
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ውስጥ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራን ለመምራት የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡moshe.gov.et/viewNews/253

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት በትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ውስጥ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራን ለመምራት የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡moshe.gov.et/viewNews/253
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ምክክር መድረክ ነገ ይካሄዳል፡፡ moshe.gov.et/viewNews/279

የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ምክክር መድረክ ነገ ይካሄዳል፡፡
moshe.gov.et/viewNews/279
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የከፍተኛ ትምህርት ጥራት፤ አግባብነትና ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሙያ ማህበራት ከመንግስት ጋር በቅንጅት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡: facebook.com/19583963678001…

የከፍተኛ ትምህርት ጥራት፤ አግባብነትና  ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሙያ ማህበራት ከመንግስት ጋር በቅንጅት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡:
facebook.com/19583963678001…
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

"ድምጻችን ለነጻነታችንና ሉዓላዊነታችን " በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎች ድምጻቸዉን አሰሙ፡፡ በበየነ-መረብ በተደረገዉ ዉይይት ከ40 በላይ ዩኒቨርስቲዎች ተሳትፈዋል፡፡ moshe.gov.et/viewNews/307

"ድምጻችን ለነጻነታችንና ሉዓላዊነታችን " በሚል መሪ ቃል  የዩኒቨርስቲዎች   ተማሪዎች ድምጻቸዉን አሰሙ፡፡

በበየነ-መረብ በተደረገዉ ዉይይት ከ40 በላይ ዩኒቨርስቲዎች ተሳትፈዋል፡፡
moshe.gov.et/viewNews/307
MoSHE (@she_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጀመሪያዉ ምዕራፍ ግንባታዉ የተጠናቀቀዉ የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ moshe.gov.et/viewNews/309

ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጀመሪያዉ ምዕራፍ ግንባታዉ የተጠናቀቀዉ የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ
moshe.gov.et/viewNews/309