FEAPD@disability (@feapd2) 's Twitter Profile
FEAPD@disability

@feapd2

ID: 1531187034014068736

calendar_today30-05-2022 08:14:39

9 Tweet

11 Followers

9 Following

FEAPD@disability (@feapd2) 's Twitter Profile Photo

Vision FEAPD aspires to see a society where all persons with disabilities are effectively included on equal basis with others.

FEAPD@disability (@feapd2) 's Twitter Profile Photo

ራዕይ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች በማህበረሰቡ ውስጥ በየትኛውም የሕይወት ፈርጅ በእኩልነት የሚሳተፉበት እና ያለልዩነት አስተዋፅኦ የሚያደርጉበት ማህበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡

FEAPD@disability (@feapd2) 's Twitter Profile Photo

አካል ጉዳተኛ ሕፃናት ለመብታቸው ተሟጋች እንዲሆኑ በየደረጃው ባሉ የሕፃናት ፓርላማዎች ላይ ተሳትፎዋቸውን ለማሳደግ እንዲቻል ጉዳዩ በሚመለከታቸው ባለድርሻዎች መካከል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል::

A consultative meeting to promote children with disabilities participation in children parliaments is taking place engaging different stakeholders.

አካል ጉዳተኛ ህጻናት ለመብታቸው ተሟጋች ሆነው እንዲያድጉ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ፡፡ facebook.com/49158356093108…

FEAPD@disability (@feapd2) 's Twitter Profile Photo

የአካል ጉዳት አካታችነት ግንዛቤን በህብረተሰቡ ዘንድ ከማሳደግ አኳያ የሀይማኖት ተቋማት የማይተካ ሚና እንዳላቸው ተጠቆመ facebook.com/49158356093108…

FEAPD@disability (@feapd2) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለአብርኆት ቤተ መጻህፍት 562 የተለያዩ መጻህፍትን አበረከተ፡፡ facebook.com/49158356093108…