Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile
Fayda - Ethiopian National ID

@idethiopia

National ID Program Office Implementing #DigitalID in Ethiopia

ID: 1461627672044449795

linkhttp://id.gov.et calendar_today19-11-2021 09:29:49

1,1K Tweet

14,14K Followers

518 Following

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

“People need to understand that this digital ID is foundational for the digital economy." National ID Program's Executive Director, Yodahe A. Zemichael, in his interview with Biometric Update. Read the full interview: biometricupdate.com/202506/ethiopi…. #FaydaID #DigitalID

“People need to understand that this digital ID is foundational for the digital economy." National ID Program's Executive Director, <a href="/YodaheZemichael/">Yodahe A. Zemichael</a>, in his interview with <a href="/BiometricUpdate/">Biometric Update</a>.

Read the full interview: biometricupdate.com/202506/ethiopi…. 

#FaydaID #DigitalID
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

INVITATION TO BID! NID program invites eligible bidder for 🖥 procurement of different Software and Licenses for supplying various software and licenses. projects.worldbank.org/en/projects-op… #DigitalID #Fayda #FaydaforEthiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

INVITATION TO BID! ID program invites eligible bidders 🔨 for Office Renovation - for renovating HQ and other office spaces. Details to apply: projects.worldbank.org/en/projects-op… #DigitalID #Fayda #FaydaforEthiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

ያስተውሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም ባወጣው መመሪያ መሰረት ከታህሳስ 23፣ 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ተደርጎ

ያስተውሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም ባወጣው መመሪያ መሰረት  ከታህሳስ 23፣ 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ተደርጎ
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

በየትኛው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አማራጭ አገልግሎት መስጠት እንደሚቻል ያውቃሉ? #ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #DigitalID

Dr. Oumer H. Oba (Ambassador) (@obaoumer) 's Twitter Profile Photo

Exciting news for Ethiopians in the UAE! The Ethiopian National Digital ID (Fayda) will be issued for the first time outside Ethiopia starting July 8, 2025. Visit the Ethiopian Embassy in Abu Dhabi or Consulates in Dubai & get your Digital ID. We thank all for the opportunity.

Exciting news for Ethiopians in the UAE! The Ethiopian National Digital ID (Fayda) will be issued for the first time outside Ethiopia starting July 8, 2025. Visit the Ethiopian Embassy in Abu Dhabi or Consulates in Dubai &amp; get your Digital ID. We thank all for the opportunity.
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

በያዝነው የሰኔ ወር ባለው ከፍተኛ የምዝገባ መጠን መጨመር ምክንያት የፋይዳ ሲስተም አንድን ሰው በልዩ ሁኔታ ለማጣራት የሚወስድበት የጊዜ ልኬት በጥቂቱ ጨምሯል። በአንዳንድ ሁኔታዎች ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ እስከ 4 ቀን ድረስ ሊቆይ ስለሚችል

We’re Hiring! NID Program is looking for talented and motivated professionals. Apply now for the following positions: 1. Enrollment Program Assistant 2. Enrollment Technical Expert I 3. Enrollment Technical Expert II If you are interested and qualified , see details to apply

Fitsum Arega (@fitsumaregaa) 's Twitter Profile Photo

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከኢትዮዽያ ዳያስፖራ አገልግሎት ጋር በመተባበር ከአገር ውጪ ለመጀመሪያ ግዜ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ በአቡዳቢ የኢትዮዽያ ኤምባሲ እና በዱባይ የኢትዮዽያ ቆንስላ ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም (July8/2025) ጀምሮ የዲጂታል

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ ፋይዳን ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው አንጻር ለኢቢኤስ ኢትዮ ቢዝነስ ፕሮግራም የሰጡት ቃለ መጠይቅ በዚህ ሊንክ ፡ youtube.com/watch?v=8VpRBW…

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

ለወላጆች ልጆችዎ ለፋይዳ ተመዝግበው ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ ፤ በቀላሉ በስልክዎ ወደ *9779# በመደወል በራስዎ ማስላክ ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለተማሪ #መታወቅ #DigitalID

ለወላጆች

ልጆችዎ ለፋይዳ ተመዝግበው ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ ፤ በቀላሉ በስልክዎ ወደ *9779# በመደወል በራስዎ ማስላክ ይችላሉ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለተማሪ #መታወቅ #DigitalID
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

ለወላጆች! ፋይዳ ለትምህርት ቤት አስፈላጊ መታወቂያ ከሆነ ሰነባብቷል። ፋይዳ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን በትምህርት ቤታቸውም ሆነ በማንኛውም የፋይዳ ምዝገባ ባለበት ቦታ (ቴሌ እና ባንክን ጨምሮ) ወስደው ማስመዝገብ እንደሚችሉ ያውቃሉ? በተጨማሪም

ለወላጆች!

ፋይዳ ለትምህርት ቤት አስፈላጊ መታወቂያ ከሆነ ሰነባብቷል። ፋይዳ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን በትምህርት ቤታቸውም ሆነ በማንኛውም የፋይዳ ምዝገባ ባለበት ቦታ (ቴሌ እና ባንክን ጨምሮ) ወስደው ማስመዝገብ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

በተጨማሪም
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

We are Hiring! NID is looking for a Senior Enrollment Coordinator to lead large-scale enrollment operations for Ethiopia’s Digital ID (Fayda) Project. If you are interested to support on coordinating operations, guide implementation, and engage stakeholders; see details to

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

INVITATION TO BID NID invites sealed bids for the Supply and Delivery of Office Furniture, Fixtures, and Gym Equipment. Lot I: Office Furniture & Fixtures Lot II: Gym Equipment See details to apply: projects.worldbank.org/en/projects-op….

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

INVITATION TO BID NID invites sealed bids for the Supply and Delivery of Different - IT Equipment. Lot I: Supply and Delivery of IT Related Equipment Lot II: Supply and Delivery of Electronics Related Equipment. See details to apply: projects.worldbank.org/en/projects-op….

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

ተጨማሪ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች የመረጃ ስህተት ሲገጥም እንዲሁም መረጃ መቀየር ቢያስፈልግዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የመረጃ እድሳት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያ መሄድ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እነዚህን እና ተጨማሪ የምዝገባ ጣቢያዎች ለማግኘት

ተጨማሪ የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች 

የመረጃ ስህተት ሲገጥም  እንዲሁም መረጃ መቀየር ቢያስፈልግዎ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የመረጃ እድሳት አገልግሎት ሰጪ ጣቢያ መሄድ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

እነዚህን እና ተጨማሪ የምዝገባ ጣቢያዎች ለማግኘት
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የፋይዳ ምዝገባ እና የመረጃ ማስተካከል አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት በጀመረውና ኢምፔሪያል ፊት ለፊት በሚገኘው የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በመሔድ የፋይዳ

በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት የፋይዳ ምዝገባ እና የመረጃ ማስተካከል አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት በጀመረውና ኢምፔሪያል ፊት ለፊት በሚገኘው የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በመሔድ የፋይዳ
Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

Calling all innovators, coders, and dreamers! Unleash your creativity in a thrilling week-long hackathon leveraging Ethiopia’s Fayda Digital ID system. From July 26 - August 4, 2025, build game-changing solutions in FinTech, HealthTech, Smart Governance, AgriTech, and more!