FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር (@mojethiopia) 's Twitter Profile
FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር

@mojethiopia

Official Twitter account of the Office of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Justice

ID: 1098214368372842496

linkhttp://www.fag.gov.et calendar_today20-02-2019 13:34:44

502 Tweet

68,68K Followers

20 Following

FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር (@mojethiopia) 's Twitter Profile Photo

የፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግ እና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚ/ዲ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ ከኒዘርላንድ የፍልሰት ጉዳዮች ልዩ መልእክተኛ ከሆኑት ሚስተር ፒተር ሹርማን ጋር በፍልሰት አሰተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ #በፍልሰት

የፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግ እና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ  ሚ/ዲ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ  ከኒዘርላንድ የፍልሰት ጉዳዮች ልዩ መልእክተኛ ከሆኑት ሚስተር ፒተር ሹርማን ጋር በፍልሰት አሰተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡
#በፍልሰት
FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር (@mojethiopia) 's Twitter Profile Photo

ፍትህ ሚኒስቴር በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተለያዩ ሀገራትን በመደገፍ ከሚታወቀው የአሜሪካ ጓደኛሞች አገልግሎት ኮሚቴ (the American Friends Service Committee) ጋር በሽግግር ፍትህ ትግባራ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያሰችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

The People’s Republic of China’s Minister of Justice, H.E. Madame He Rong, arrived in Addis Ababa for an official visit. H.E. Madame He Rong was welcomed by H.E. Belayhun Yirga to discuss strengthening Ethiopia-China legal ties, including signing an MoU on legal cooperation.

The People’s Republic of China’s Minister of Justice, H.E. Madame He Rong, arrived in Addis Ababa for an official visit. 
H.E. Madame He Rong was welcomed by H.E. Belayhun Yirga to discuss strengthening Ethiopia-China legal ties, including signing an MoU on legal cooperation.
FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር (@mojethiopia) 's Twitter Profile Photo

7ኛው የፍትህ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጅግጅጋ ከተማ "ጠንካራ የፍትህ አካላት ቅንጅት ለተረጋገጠ የህዝብ አመኔታ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት መካሄድ ጀመረ፡፡

ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ያሉትን ተቀማጭነታቸው በሲንጋፖር የሆነውን በኢትዮጵያ የሲንጋፖር አምባሳደር ክቡር ሲቭራጃህን (H.E. A Selverajah) በቢሯቸው ተቀብለው አወያይተዋል፡፡

ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የዓለም አቀፍ ትብብር ዳይሬክቶሬት ጀነራል የአፍሪካ ተጠባበቂ ዳይሬክተር ሚስተር Hans Statusboll ጋር የፍልሰት አሰተዳደርን በተመለከተ ተወያዩ፡፡

በፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚ/ዴኤታ ክቡር አቶ በላይሁን ይርጋ በሀገራችን ህግና ፍትሕን ለማጠናከር በጋራ ለመስራት ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ከኢትዮጰያ የኔዘርላንድ አምባሳደር Mrs. Christine Pirenne ጋር ተወያዩ፡፡

H.E Hanna Arayaselassie, Minister of Justice of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, addressed the High-Level Segment of the 58th Session of the United Nations Human Rights Council, reaffirming Ethiopia’s dedication to human rights, rule of law, & national reconciliation.

የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሐና አርአያስላሴ ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚስተር ቮልከር ቱርክ ጋር ተወያዩ ።

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-ፈጥር በአል በሠላም አደረሳችሁ ይላል!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ይላል!!