NMEC-Ethiopia
@mayorofaddis
This is Official Twitter account of the national mining exhibition center. Which locates at MoMP
ID: 1139790421557764097
15-06-2019 07:03:07
122 Tweet
4,4K Followers
2 Following
ኢ/ር ታከለ ኡማ ከበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር በመሆን የንጽህና መጠበቂያዎቹን ወደ ከነማ የመድሃኒት መደብር የማስገባት ስራ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ Takele Uma Banti
ኢ/ር Takele Uma Banti ስለኮሮና ቫይረስ መደረግ ስላለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች በየአካባቢው እየተዘዋወሩ ግንዛቤ እየሰጡ ይገኛሉ። መርካቶ፣ አትክልት ተራና መገናኛ አካባቢዎች እንዲሁም በሌሎች አከባቢዎችም ተገኝተዋል፡፡ NMEC-Ethiopia #Covid_19
ኢ/ር Takele Uma Banti የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት አቅም የሌላቸውን ለመደገፍ ከተሰባሰበው ድጋፍ ለአካል ጉዳተኞች አበረከቱ። ድጋፉ የንፅህና መጠበቅያ ቁሳቁሶችና ምግብን ያካተተ ነው። NMEC-Ethiopia #Covid-19
ኢ/ር Takele Uma Banti የኮሮና ወረርሽኝን(COVID-19) ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ NMEC-Ethiopia #COVID2019 #addisababa
አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመስጂድ ግንባታ መሠረት ድንጋይ በነገው እለት ይቀመጣል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ለመስጊዱ ግንባታ የሚሆን 30ሺ ካሬ ሜትር ቦታ በነገው ዕለት የሚያስረክብ ይሆናል። Takele Uma Banti #Addisababa
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለእስልምና እምነት ተከታዮች ያዘጋጀው የአፍጥር መርሀግብር ተካሂዷል። በመርሀግብሩ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ እንግዶች ታድመዋል። Takele Uma Banti NMEC-Ethiopia #RamadanMubarak