Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile
Ethiopia Ministry of Industry

@ethio_industry

The Ethiopian Ministry of Industry is one of The Ethiopian Federal Democratic Republic Gov

ID: 1192344082124877824

linkhttp://www.moi.gov.et calendar_today07-11-2019 07:34:05

1,1K Tweet

5,5K Followers

7 Following

Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የአምራች አዱስትሪው አቅም አጠቃቀም መለካት ለሃገራዊ ኢኮኖሚዊ ዕድገት እና ልማት ወሳኝ ነው (አቶ ዮናታን ተስፋዬ) ============================ ሰኔ 3/2018ዓ.ም (ኢሚ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለክልል እና ከተማ አሰተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች ፣ ለአምራቾች

የአምራች አዱስትሪው አቅም አጠቃቀም መለካት ለሃገራዊ ኢኮኖሚዊ ዕድገት እና ልማት ወሳኝ ነው (አቶ ዮናታን ተስፋዬ)
============================
ሰኔ 3/2018ዓ.ም (ኢሚ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለክልል እና ከተማ አሰተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች ፣ ለአምራቾች
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

ምርታማነት ውጤታማ የሚሆነው ጊዜን፣ ጉልበትንና ካፒታልን አጣጥሞ መስራት ሲቻል ነው ( አቶ ዮናስ መኩሪያ ) ==================================== ግንቦት 3/2018ዓ.ም (ኢሚ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ምርታማነት ምንድን ነው በሚል ፀንሰ ሃሳብ ከክልል እና

ምርታማነት ውጤታማ የሚሆነው  ጊዜን፣ ጉልበትንና  ካፒታልን አጣጥሞ መስራት ሲቻል ነው ( አቶ ዮናስ መኩሪያ )
====================================
ግንቦት 3/2018ዓ.ም (ኢሚ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር  ምርታማነት ምንድን ነው በሚል ፀንሰ ሃሳብ  ከክልል እና
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የተኪ እና የውጪ ምርቶችን ውጤማነት ለማሳደግ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው (አቶ መሳይነህ ውብሸት) ======================== ሰኔ 4/2018ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪ የተኪ ምርት ስትራቴጂ  ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር

የተኪ እና የውጪ ምርቶችን ውጤማነት ለማሳደግ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ነው (አቶ መሳይነህ ውብሸት)
========================
ሰኔ 4/2018ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪ የተኪ ምርት ስትራቴጂ  ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

አምራች ኢንዱስትሪዎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት ኖሯቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የደንበኞቻቸውን ፍላጎት የሚያሟላ ምርት ማምረት አለባቸው ። ============================================ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አምራች ኢንዱስትሪዎች ቀጣይነት ያለው ዕድገት ኖሯቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የደንበኞቻቸውን ፍላጎት የሚያሟላ ምርት ማምረት አለባቸው ።
============================================
ሰኔ 5/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የቀርቀሃና የእንጨት ውጤቶች ሀገራዊ ፋይዳቸው ዘርፈ ብዙ ነው ( አቶ መሳይነህ ውብሸት) ========================================= ሰኔ 6/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ክራኬቲቭ ካታሊስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ በእንጨት፣ በቀርቀሃ እና

የቀርቀሃና የእንጨት ውጤቶች  ሀገራዊ ፋይዳቸው ዘርፈ ብዙ ነው ( አቶ መሳይነህ ውብሸት) 
=========================================
ሰኔ 6/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ክራኬቲቭ ካታሊስት ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ በእንጨት፣ በቀርቀሃ እና
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ የወደፊት እጣ ፈንታ በመቅረጽ ረገድ የቋሚ ኮሚቴው ሚና የላቀ ነው ( አቶ ሀሰን መሃመድ ) ===================== ሰኔ 09/2017  ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኢንዱስትሪና ማዕድን ቋሚ ኮሚቴ አመራሮችና አባላት

የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ የወደፊት እጣ ፈንታ በመቅረጽ ረገድ የቋሚ ኮሚቴው ሚና የላቀ ነው ( አቶ ሀሰን መሃመድ )
=====================
ሰኔ 09/2017  ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኢንዱስትሪና ማዕድን ቋሚ ኮሚቴ አመራሮችና አባላት
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አመራሮች ውጤታማ ስራ እንዲሰሩ በዘርፉ ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ ሊኖራቸው ይገባል። (ዶ/ር ሚልኬሳ ጃጋማ) ========================== ሰኔ11/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አመራሮች ውጤታማ ስራ እንዲሰሩ በዘርፉ ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ ሊኖራቸው ይገባል። (ዶ/ር ሚልኬሳ ጃጋማ)
==========================
ሰኔ11/2017 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግ ለማሽነሪ ኢንዱስትሪ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል። =================================== ሰኔ11/2017 ዓ.ም (አ/ሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በሚሰጠው የፖሊሲና ስትራቴጅ ስልጠና መርሀ ግብር

የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግ ለማሽነሪ ኢንዱስትሪ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል።
===================================
ሰኔ11/2017 ዓ.ም (አ/ሚ) የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በሚሰጠው የፖሊሲና ስትራቴጅ ስልጠና መርሀ ግብር
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

ፋብሪካው በዓመት ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር ስኩዌር በላይ ፎርም ወርክ ማምረት ይችላል፡፡ ================================================= ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)የኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በዓመት ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር

ፋብሪካው በዓመት ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር ስኩዌር በላይ ፎርም ወርክ ማምረት ይችላል፡፡ 
=================================================
ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)የኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በዓመት ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

ሃገራዊ ዕድገትን የምናረጋግጠው አምራች ኢዱስትሪውን በመደገፍ ነው (አቶ መላኩ አለበል) =========================================== ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (ኢሚ) ፈቃዱ ፀጋዬ ቢዝነስ ግሩፕ የቤት እቃዎች እና የመኪና ሞተር መገጣጠሚያ፤ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ሃገራዊ ዕድገትን የምናረጋግጠው አምራች ኢዱስትሪውን በመደገፍ ነው (አቶ መላኩ አለበል)
===========================================
ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)  ፈቃዱ ፀጋዬ ቢዝነስ ግሩፕ የቤት እቃዎች እና የመኪና ሞተር መገጣጠሚያ፤ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

የኢንዱስትሪ ከፍተኛ አመራሮች ቢሸፍቱ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢዱስትሪዎችን ጎበኙ። ========================== ሰኔ13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)  የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ፤የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ፣

የኢንዱስትሪ ከፍተኛ አመራሮች ቢሸፍቱ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢዱስትሪዎችን ጎበኙ።
==========================
ሰኔ13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)  የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ፤የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ፣
Ethiopia Ministry of Industry (@ethio_industry) 's Twitter Profile Photo

ቢሾፍቱ ከተማን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየሰራን ነው ( አቶ አለማየሁ አሰፋ ) ======================================= ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)  ቢሸፍቱ ከተማ በባህልና በቱሪዝም መስህብ የበለፀገች ከመሆኗ ባለፈ

ቢሾፍቱ ከተማን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየሰራን ነው ( አቶ አለማየሁ አሰፋ )
=======================================
ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (ኢሚ)  ቢሸፍቱ ከተማ በባህልና በቱሪዝም መስህብ የበለፀገች ከመሆኗ ባለፈ