Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile
Ethio telecom

@ethiotelecom

For Service & Product inquiries and all other information, please tweet here. Also send SMS to 8994 or make a call to 994.

ID: 735715114469314560

linkhttps://www.ethiotelecom.et/ calendar_today26-05-2016 06:12:07

28,28K Tweet

426,426K Followers

22 Following

Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

✨ ቴሌብር ሱፐርአፕን መጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸልማል! “ይጋብዙ ይሸለሙ” ን በመጠቀም 💬 በ SMS 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ 30 ብር ያገኛሉ 💁‍♂️ 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!

✨ ቴሌብር ሱፐርአፕን መጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸልማል!

 “ይጋብዙ ይሸለሙ” ን  በመጠቀም

💬 በ SMS
🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ 

መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ 30 ብር ያገኛሉ

 💁‍♂️ 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ወርኃዊ የአገልግሎት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!! ⚡️ የኤሌክትሪክ 💧 የውኃ እንዲሁም 🌐 የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ክፍያዎችን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ! 💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… ወይም *127# ይጠቀሙ!

ወርኃዊ የአገልግሎት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!!

⚡️ የኤሌክትሪክ
💧 የውኃ እንዲሁም 
🌐 የኢትዮ ቴሌኮም 

የአገልግሎት ክፍያዎችን ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… ወይም *127# ይጠቀሙ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በጎጆ ፓኬጅ ከ70 በላይ ተወዳጅ የDSTV ቻናሎችን በወር በ929 ብር ብቻ!! በ5ሜ.ባ ፍጥነት በቤትዎ ፋይበር ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ DSTV ያጣጥሙ። ጥቅሎች እስከ 26% ቅናሽ! ለበለጠ መረጃ: bit.lyየዲኤስቲቪ_ጥቅል

በጎጆ ፓኬጅ ከ70 በላይ ተወዳጅ የDSTV ቻናሎችን በወር በ929 ብር ብቻ!!

በ5ሜ.ባ ፍጥነት በቤትዎ ፋይበር ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ DSTV ያጣጥሙ።

ጥቅሎች እስከ 26% ቅናሽ! 

ለበለጠ መረጃ: bit.lyየዲኤስቲቪ_ጥቅል
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ! ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል የሚያስችሉ ወርኃዊ ፕሪሚየም የድምጽ ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የመልዕክት አገልግሎት ጋር! ❇️ በ979 ብር ብቻ! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዲሁም በ*999# ይግዙ፣ ወሩን ሙሉ ያለሐሳብ ይጠቀሙ!

🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!

ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል የሚያስችሉ ወርኃዊ ፕሪሚየም የድምጽ ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የመልዕክት አገልግሎት ጋር! 

❇️ በ979 ብር ብቻ!

💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዲሁም በ*999# ይግዙ፣ ወሩን ሙሉ ያለሐሳብ ይጠቀሙ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🚀 Power your enterprise with a cloud-based Omni-Channel Contact Center! 💡 Integrates voice, social & digital channels ⚡ Faster, personalized customer support 📩 Get started: [email protected] #CustomerExperience #CloudSolution #Ethiotelecom

🚀 Power your enterprise with a cloud-based Omni-Channel Contact Center!

💡 Integrates voice, social & digital channels
⚡ Faster, personalized customer support

📩 Get started: Enterprise.Customer@ethiotelecom.et

#CustomerExperience 
#CloudSolution 
#Ethiotelecom
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

✨🎶 በጥሪ ማሳመሪያ እየተዝናኑ ይሸለሙ!! ሲመዘገቡ ወይም ዜማዎችን ሲገዙ ከ645 የሚደርስዎትን ጥያቄዎች በመመለስ ሽልማቶችን ይውሰዱ! 📺ስማርት ቴሌቪዥኖች 📱ስማርት ስልኮች 🎁በርካታ የሞባይል ጥቅሎች ለመመዝገብ 822 ወይም *822# ይደውሉ!

✨🎶 በጥሪ ማሳመሪያ እየተዝናኑ ይሸለሙ!!

ሲመዘገቡ ወይም ዜማዎችን ሲገዙ ከ645 የሚደርስዎትን ጥያቄዎች በመመለስ ሽልማቶችን ይውሰዱ! 

📺ስማርት ቴሌቪዥኖች 
📱ስማርት ስልኮች
🎁በርካታ የሞባይል ጥቅሎች 

ለመመዝገብ 822 ወይም *822# ይደውሉ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🎁 የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች ለተጓዦች!! ለሐጅ ተጓዦች በቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/telebirr_Super… ወይም *999# ይግዙ፤ ለተጓዦችም በስጦታ ያበርክቱ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/43GYiKS

🎁 የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች ለተጓዦች!!

ለሐጅ ተጓዦች በቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ bit.ly/telebirr_Super… ወይም *999# ይግዙ፤ ለተጓዦችም በስጦታ ያበርክቱ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: bit.ly/43GYiKS
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🏃‍♂️የ2017 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ! የአትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው ቦቆጂ እሑድ ግንቦት 17 ይካሄዳል፡፡ የመሮጫ ቲሸርት በቦቆጂ ከተማ 📍ባጫ ፎቅ 📍የከተማ አስተዳደር ቢሮ 📍ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊትለፊት በቴሌብር በመግዛት 5% ተመላሽ ያግኙ፡፡

🏃‍♂️የ2017 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ!

የአትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው ቦቆጂ እሑድ ግንቦት 17 ይካሄዳል፡፡

የመሮጫ ቲሸርት በቦቆጂ ከተማ 
📍ባጫ ፎቅ 
📍የከተማ አስተዳደር ቢሮ 
📍ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊትለፊት 

በቴሌብር በመግዛት 5% ተመላሽ ያግኙ፡፡
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

#መላ ያለዋስትና የሚያበድር ለችግር ፈጥኖ የሚደርስ! 💰 አነስተኛ ብድር ከቴሌብር መላ ወስደው ህልምዎን ወደ ስኬት ያድርሱ። 💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… ወይም *127# ይጠቀሙ! #DashenBank #Ethiotelecom #telebirr

#መላ ያለዋስትና የሚያበድር ለችግር ፈጥኖ የሚደርስ!

💰 አነስተኛ ብድር ከቴሌብር መላ ወስደው ህልምዎን ወደ ስኬት ያድርሱ።

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን bit.ly/telebirr_Super… ወይም *127# ይጠቀሙ!

#DashenBank
#Ethiotelecom #telebirr
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🌟📦 #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ! የሚፈልጓቸውን ምርቶች 🧰ሁሉንም በአንድ ቦታ ✅በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ 🚚 በአስተማማኝ ዴሊቨሪ ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ bit.ly/telebirr_Super… ላይ ያገኙታል!

🌟📦  #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

የሚፈልጓቸውን ምርቶች 
🧰ሁሉንም በአንድ ቦታ
✅በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ 
🚚 በአስተማማኝ ዴሊቨሪ ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡

 ቴሌብር ሱፐርአፕዎ bit.ly/telebirr_Super… ላይ ያገኙታል!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🌟 በቴሌብር ሐዋላ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ይቀበሉ! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን 💳 VISA 💸 Western Union 🌍 Onafriq 🔄 Thunes 📲 Taptap Send 💵 Dahabshiil የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ በዕለታዊ የምንዛሬ 1$=138+ ብር

🌟 በቴሌብር ሐዋላ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ይቀበሉ!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን 
💳 VISA 
💸 Western Union 
🌍 Onafriq 
🔄 Thunes
📲 Taptap Send 
💵 Dahabshiil

የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ በዕለታዊ የምንዛሬ 1$=138+ ብር
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

#ኢትዮ_አሬና - ለጌም አፍቃሪያን በልዩነት የቀረበ! 🚲📱 ከመዝናናት ባለፈ ተሸላሚ የሚያደርጉ ልዩ ውድድሮች አካቶ ቀርቧል። ✅ ለመመዝገብ ለዕለታዊ 1፣ ለሳምንታዊ 2፣ ለወርኃዊ 3 ወደ 6114 ይላኩ፤ ለመጀመሪያ ቀን በነጻ! ለተጨማሪ 6114 ይደውሉ!

#ኢትዮ_አሬና - ለጌም አፍቃሪያን በልዩነት የቀረበ!

🚲📱 ከመዝናናት ባለፈ ተሸላሚ የሚያደርጉ ልዩ ውድድሮች አካቶ ቀርቧል።

 ✅ ለመመዝገብ ለዕለታዊ 1፣ ለሳምንታዊ 2፣ ለወርኃዊ 3 ወደ 6114 ይላኩ፤ ለመጀመሪያ ቀን በነጻ!

ለተጨማሪ 6114 ይደውሉ!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የቴሌኮም ኦፐሬተር ለአፍሪካዊያን በሙሉ መልካም የአፍሪካ ቀን ይመኝላችኋል። መልካም የአፍሪካ ቀን! ግንቦት 17/2017 ዓ.ም As a pioneering African telecom operator, we wish all Africans a Happy Africa Day. Happy Africa Day! May 25/2025

የአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የቴሌኮም ኦፐሬተር ለአፍሪካዊያን በሙሉ መልካም የአፍሪካ ቀን ይመኝላችኋል።

መልካም የአፍሪካ ቀን!
ግንቦት 17/2017 ዓ.ም

As a pioneering African telecom operator, we wish all Africans a Happy Africa Day.

Happy Africa Day!
May 25/2025