Shiferaw Teklemariam (@shiferawtmm) 's Twitter Profile
Shiferaw Teklemariam

@shiferawtmm

Former Ethiopian Ambassador, Member of Parliament & Minister & current commissioner at Disaster Risk Management Commission of Ethiopia.

ID: 1320129544595058689

calendar_today24-10-2020 22:27:59

1,1K Tweet

1,1K Followers

154 Following

EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ (@edrmc_info) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከሚመለከታቸው የፌዴራል ተቋማት ጋር በመቀናጀት ከሳውዲ አረቢያ እና አካባቢው ለሚመለሱ ዜጎች ሰብዓዊ አገልግሎት የሚውሉ ድጋፎችን ለማቅረብ የሚያስችል የገንዘብ ድጋፍ ተቀብሏል።

በርክክቡ ወቅት እንደተገለፀው ኮሚሽኑ የተለገሰውን ገንዘብ ለታለመለት አላማ እንደሚያውልና ለሳውዲ መንግስት ምስጋና ያቀረበ ሲሆን በሳውዲ አረቢያ መንግስት በኩልም ይህ ለ3ኛ ጊዜ የቀጠለ ማዕቀፍ እንደሆነና ወደፊትም እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Today, we observed the progress of summer wheat cultivation in the lowlands of East Hararge. With dedication and effort, Ethiopia can not only sustain itself but also contribute to others. Let us continue this important work.

Ethiopia is proud to host the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC), a specialized public health agency of the African Union. Its laboratory and research capabilities play a crucial role in disease prevention and in coordinating responses to epidemics and

Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

The second night of Iftar at the National Palace, hosted by Prime Minister Abiy Ahmed, welcomed around 200 refugees from various countries. The group also had the opportunity to tour the newly restored National Palace. #PMOEthiopia

The second night of Iftar at the National Palace, hosted by Prime Minister Abiy Ahmed, welcomed around 200 refugees from various countries. The group also had the opportunity to tour the newly restored National Palace.

#PMOEthiopia
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ (@edrmc_info) 's Twitter Profile Photo

በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ የአስረጂ መድረክ ተካሂዷል፡፡ (አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2017)

በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ የአስረጂ መድረክ ተካሂዷል፡፡
(አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2017)
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ (@edrmc_info) 's Twitter Profile Photo

6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛው ዓመት የስራ ዘመን መጋቢት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢት/አ/ስ/ስ/አ/ረ/አዋጅ ቁ/ 16/2017 መርምሮ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ እንዲያቀርብ ለዝርዝር እይታ ለዉ/ግ/የሰ/ጉ/ቋ/ኮ/መመራቱ ይታወሳል

በዚሁ መሰረት የአስረጂው መድረክ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን ከቋሚ ኮሚቴውና ከህግ አገልግሎት ለተነሱ የማብራሪያ ጥያቄዎች በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና በፍትህ ሚ/ር አመራሮች የአስረጂ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡

የኢአስስአኮ እና የዕለት ደራሽ ትራንስፖር አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የኢ/ኮ/ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጎበኙ ******************************************

የኢአስስአኮ እና የዕለት ደራሽ ትራንስፖር አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የኢ/ኮ/ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጎበኙ
******************************************

በጉብኝቱ ላይ የተገኙት ኮሚ/ር አም/ር ሽፈራው ተ/ማርያም(ዶ/ር) እና ሌሎች የኮሚሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች በተመለከቱት የኮርፖሬሽኑ የሥራ እንቅስቃሴ በመደነቅ በጉብኝቱ ያገኙትን ተሞክሮ በመውሰድ ተቋማቸውን ለመለወጥ እንደሚጠቀሙበት ተናግረዋል

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥ/አስፈፃሚ ኢ/ር ዮናስ አያሌው በበኩላቸው በጉብኝቱ የታዩት ኮርፖሬሽኑ ያስመዘግባቸው ስኬቶች 7 ዓመታት ተግባራዊ በተደረጉ የሪፎርም ሥራዎች የተገኙ እንደሆኑና የጋራ በሚሆኑ ነገሮች አብረው ለመስራት ተስማምተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሔደ፡፡ ======================== (አዲስ አበባ፤ መጋቢት 29/2017)

በኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሔደ፡፡
========================
(አዲስ አበባ፤ መጋቢት 29/2017)
EDRMC | ኢ.አ.ስ.አ.ኮ (@edrmc_info) 's Twitter Profile Photo

በመቀጠልም መጋቢት 17/2017 የአስረጂው መድረክ የተካሄደ ሲሆን ከቋሚ ኮሚቴውና ከህግ አገልግሎት ለተነሱ የማብራሪያ ጥያቄዎች በአ.ስ.ስ.አ. ኮሚሽን፣ በጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት እና በፍትህ ሚ/ር አመራሮች የአስረጂ ማብራሪያ እንደተሰጠም ይታወቃል፡፡

ዛሬም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የውይይት መድረክ ጠቃሚ የሆኑ አስተያየቶች የቀረቡ ሲሆን በመድረኩ ለተነሱ ጥያቄዎችም በኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመራር ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

በጣም አስተማሪ ዶክመንታሪ ፊልም ስለሆነ እንድትመለከቱት እየጋበዝን ለሌሎችም እንዲያጋሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ youtube.com/live/t849p2gza…

Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew are undertaking an official visit to Hanoi, Vietnam, where the Prime Minister is also expected to participate in the 2025 P4G Vietnam Summit. As part of the visit, the Prime Minister toured Toyo Solar, a Japanese company

Prime Minister Abiy Ahmed and First Lady Zinash Tayachew are undertaking an official visit to Hanoi, Vietnam, where the Prime Minister is also expected to participate in the 2025 P4G Vietnam Summit.

As part of the visit, the Prime Minister toured Toyo Solar, a Japanese company
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

ስለ ካዛንቺስ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉት ሙሉ መልዕክት። "ከዚህ ቀደም ግራ የገባው፣ ከዚ ቀደም ያልገባው፣ ከዚህ ቀደም የተወናበደ ሰው አሁን ካዛንቺስን ሲያይ ጥላቻ በቀር ከሌለው በሀገሩ፣ ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ከሆነ በቀና መንገድ

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Addressing the areas that cause frustration for our citizens in service administration is a priority for us. Today, we inaugurated the Mesob One-Stop Service Center as part of this commitment. There are three critical elements that define this new center: the transformation of

Addressing the areas that cause frustration for our citizens in service administration is a priority for us. Today, we inaugurated the Mesob One-Stop Service Center as part of this commitment.

There are three critical elements that define this new center: the transformation of